የግዞት ሰንሰለት
SKU: 100
$30.00Price
የጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ፤ ‹‹የግዞት ሰንሰለት›› መጽሐፍ
#Ethiopia | ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ፤ ‹‹የግዞት ሰንሰለት›› በተሰኘው መጽሐፉ፣ ታሪክ ከቁብ በማይቆጥረው የሁሴን ሀጂ አልዬ የፖለቲካ ህይወት በቅሎ አፈናጥጦ፤ አንባቢን በምርጫ 97 ዓውድ አስገብቶ፤ ብዙዎቻችን ጨርሶ በማናውቃት አንዲት የገጠር ወረዳ (ኮኪር ገደባኖ ጉታዘር) እያመላለሰ፤ ለ27 ዓመታት ከእኛ ጋራ ሲኖሩ ሳናውቃቸው፤ ታሪክ በመጋረጃው ከሸፈናቸው ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራቶች›› ጋር ያስተዋውቀናል፡፡